📢
📌 ጠቃሚ የመግቢያ መስፈርት ማስታወሻ (Admission Criteria Notice)
የመግቢያ መስፈርት ማስታወሻ፡
• የ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ተማሪዎች አይቀበሉም (Grade 10 completers are not admitted).
• 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ የሁሉንም ዓመት አመልካቾች ያለምንም መቁረጫ ነጥብ እስከ ደረጃ 4 መመዝገብ ይችላሉ (Grade 12 completers of all years can register up to Level 4 without cutoff points).
• ከ 2005 ዓ.ም በፊት ያጠናቀቁ አመልካቾች የወሰዷቸውን የትምህርት ዓይነቶች እና የፊደል ውጤቶች (A, B, C, D...) በማስገባት መመዝገብ ይችላሉ (Pre-2005 completers can register by entering their subjects and letter grades A-F).
• ማሳሰቢያ ለዲግሪ ተመራቂዎች፡ በተለያየ የሙያ ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ (University Degree) ያላቸው ተማሪዎች ግን ወደ ኮሌጁ በአካል በመምጣት በፈለጉት የሥልጠና ሙያ ዘርፍ መመዝገብና መሠልጠን ይችላሉ።
Application Form
Submit your application information. You will proceed to Trainees Registration once screened and admitted.